B+G+7 luxury apartment's for sale & price in Ethiopia

Price : 8,325,000.00 ETB

Description

ዘመናዊ አፓርትመንት በአያት አየር መንገድ (ET Village) ሳይት ጎን ላይ 75% የተጠናቀቀዉን አፓርትመንቶችን በማስተዋወቂያ ዋጋ በመሸጥ ላይ ነን። ባለ 2 መኝታ: 111ካሬ እና 122 ካሬ ባለ 3 መኝታ:143ካሬ ፣156ካሬ እና 170ካሬ የማስረከቢ ደረጃ: በከፊል ግንባታ( Semi Finished) ማስረከቢያ ጊዜ፡ 6 ወር ቅድመ ክፍያ 30% 50% ባንክ የተመቻቸለት አስተማማኝ ሊፍት መጠባበቂያ ጀነሬተር በቂ የመኪና ማቆሚያና የውሃ ማጠራቀሚያ ጋር ለትራንስፓት ምቹ ለልጆች ትምህርት ቤትና ለሆስፒታል ቅርበት ያለው ጂም, እስፓ, እና ሳውና የተዘጋጀለት

Share this with your friends