CCtv camera for sale & price in Ethiopia

Price : 4,500.00 ETB

  • Posted: 1 month ago
  • Brand: XIAOMI
  • Condition : New

Description

ከዚህ በኋላ ንብረቴ ምን ሆነ ልጄስ ምን ሆኖ ይሆን ብሎ መጨነቅ ቀረ፤፤ xiaomi High difination security camera ከፍተኛ የምስል ጥራት ያለው እጅግ ዘመናዊ ካሜራ ስራ ቦታ ሆነው የልጆትንና የቤትዎን ውሎ ቀጥታ መከታተል የሚችሉበት 360 degree የሚዞር security camera ለቤት፣ለቢሮ፣ለሱቅ ለድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን እንቅስቃሴ በዘመናዊ መልኩ ፈታ ዘና ብለው ካሉበት ቦታ የሚቆጣጠሩበት ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል የካሜራ lens ወደፈለጉበት አቅጣጫ 360degree እያዝዋዝዋሩ ማየት ይችላሉ በምሽት አጥርቶ እንዲያሣይ አድርጓ የተሰራ(smart night vision camera) የትም ሆነው መልክት ማስተላለፍ የሚችሉበት(የሚነጋገሩበት) የራሱማይክ እና እስፒከር ያለው(2way audio) እንቅስቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደ አለበት አቅጣጫ ተከትሎ እራሱ የሚዞር እንቅስቃስ ባለበት ሠአት ወደ ስልኮ መልክት ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል በአጠቃላይ በጣም ቀላልና ምቹ                 Radical security camera solutions         bola medniyalem alemenshi plaza             ያሉበት " ማምጣት እንችላለን፧

Share this with your friends