apartments for sale price in Ethiopia

Price : 16,500,000.00 ETB

  • Posted: 1 month ago
  • Condition : Semi-furnished
  • House Type : Penthouse
  • Site (Location) : wello sefer
  • Bedrooms : 2
  • Bathrooms : 2

Description

መልካም ዜና ከጊዮን ሆምስ ሪል እስቴት (Ghion gas plc) 20,000 ካሬ ላይ ያረፈ መንደር/Compound/ አፓርትመንቶች 50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት 90% የተገነቡት ቅድመ ክፍያ 20% በግንባታ ላይ ያሉት ቤቶች ቅድመ ክፍያ 10% ለመኖር ፣ለማከራየት፣ለማትረፍ በሚመቸው መሃል ከተማ ወሎ ሰፈር እና ጎተራ መሃል በሚገኘው ሳይታችን ጊዜውን የሚመጥንና በ20,000ካሬ ላይ ያረፈ compound በከፍተኛ ጥራት እና በልዬ ዲዛይን  የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል:: ባለ 1 መኝታ ባለ 2 መኝታ ባለ 3 መኝታ ባለ 4 መኝታ ️ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል + መታጠቢያ ️ የላውንደሪ ክፍል ️ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳወች ️ሁለት የመኪና ማቆሚያ በcompound ዉስጥ የሚገኙ የጋራ መገልገያወች የከርሰ ምድር ውሃ የቆሻሻ ማስወገጃ መዋኛ ገንዳ የልጆች መጫወቻ ዘመናዊ ሊፍቶች አረንጓዴ ስፍራ   የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ) ሱፐር ማርኬት የመሮጫ ትራክ       •ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ይደውሉ። +25*******/918******* https://t.me/joinchat/gfBmcoZHnPhkNzZk

Share this with your friends