mi security camera for sale & price in Ethiopia

Price : 4,999.00 ETB

  • Posted: 1 month ago
  • Brand: MI
  • Condition : New

Description

Mi security camera 360°           የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ሚያስችል 1080p ከዚህ በኃላ ልጄ ምን ሆነ ንብረቴ ምን ሆኖ ይሆን ብሎ መጨነቅ ቀረ! ስራ ቦታ ሆነው እንዲሁም ከአገር ውጪም ሆነው የልጅዎትን እና የቤትዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት 360 degree security cameras ቤት፣ቢሮ፣ሱቅ፣ድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን እንቅስቃሴ በዘመናዊ መልኩ ፈታ ዘና ብለዉ ካሉበት ሆነው የሚቆጣጠሩበት ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል በማታ ይቀርፃል። በምሽት አጥርቶ እንዲያሳይ ተደርጎ የተሰራ (night smart vision camera) የትም ሆነው መልዕክት ማስተላለፍ የሚችሉበት (የሚነጋገሩበት) የራሱ ማይክ እና ስፒከር ያለው ድምፅ እና ቪዲዮ ይቀዳል እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል። እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል (during activities it send quick notifications) ባሉበት ቦታ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን (Free delivery) Price-4999etb Check out more products on out channel https://t.me/BuyAbyssina 096*******

Share this with your friends