- Home › Classifieds ›Other Items
- › Toys
- › New
- › Addis Ababa
የልጆች መጫወቻ (Brain Booster Maze የአዕምሮ ማበልፀጊያ) for sale & price in Ethiopia
Price : 999.00 ETB Slightly Negotiable
- Posted: 2 weeks ago
- Condition : New
Description
ይህ ጌም በጥንቃቄ ሙሉ በሙሉ በእጅ እዚሁ ኢትዬጵያ የተሰራ ነው።ከዚህ በኋላ የልጆች መጫወቻ ለመግዛት እንዲሁም ስጦታ ለመስጠት ካሰቡ የፈጠራ ውጤት የሆነውን ጌም በመግዛት ለልጆች ያበርክቱላቸው።
አጨዋወት
የአጨዋወት መመሪያ
ዋናው የዚህ ጨዋታ ግብ በእጃችን ጌሙን ወደፊት እና ወደኋላ እንዲሁም ወደግራ እና ቀኝ በማዘንበል ሁለቱን ኳሶች ወደ መጨረሻው ነጥብ መውሰድ ነው። በዚህ ጉዞ መሐል የሚያጋጥሙትን መሰናክሎች ማለፍ ያስፈልጋል። ነገር ግን በመሰናክሎቹ ምክንያት ኳሶቹ ሊወድቁ ይችላሉ።
ኳሶቹ በወደቁበት ቀዳዳ ቀለም ተመሳሳይ ዳግም ማስጀመሪያ (Reset) በሚለው በማውጣት ጨዋታውን መቀጠል ይቻላል።
የጨዋታው ጥቅም
ይህ ጨዋታ ለህጻናት,ለታዳጊዎች እንዲሁም ለትላልቅ ሰዎች
-ችግርን የመፍታት ክህሎቶችን ለማሳደግ
-ትዕግስት እና ጽናትን ለመለማመድ
-ቦታዎችን የማወቅ ችሎታን ለማሳደግ
-የእይታ ችሎታቸውን ተጠቅመው ያሉበት መንገድ ግልጽ ወይም የተዘጋ መሆኑን ለመለየት
-ወደ ፊት የማየት ችሎታን ለማሳደግ
-የእጅ እና የጭንቅላት ቅንጅትን በእጅጉ ይጨምራል
-ችግሮችን ከመፍታት በፊት ቅድሚያ የማቀድ ችሎታን ይጨምራል
-የሚወስኑትን ውሳኔን ውጤት ለማየት እና ለመገምገም ይረዳል
-እልህ በማጋባት ስራን ሳይጨርሱ ያለመተው ሞራልን ይገነባል
-ትኩረት የማድረግ አቅምን ይገነባል
-ተጫውተው በሚጨርሱበት ወቅት ችግሮችን በመፍታታቸው፣ መንገዶችን በማወቃቸው፣ ቦታን በማስታወሳቸው፣ በመታገሳቸው፣ ትኩረት በማድረጋቸው እና የእጅ እና የጭንቅላት ቅንጅታቸው ከፍተኛ መኖኑን በመረዳት በራስ የመተማመን ደረጃቸውን ከፍ ያደርገዋል
-በራሳቸው እንደዚህ አይነት መጫወቻዎችን የመስራት እና የመፍጠር ችሎታን ይሳድጋሉ።
Contact Seller
-
wesu
@wesu_td at tiktok
Registered 3 months ago - Addis Ababa
- Visit Seller's Page
Safety Tips
Always meet in a public well-lit place.
Avoid meeting or travelling through small and unknown alleys, even in day time.
It is safer to meet in day time. Avoid meeting after in the evening or secluded places.
Thoroughly inspect the product before buying it.
Make sure you make payment after reviewing and receiving the product.
Be careful of sellers who rush or demand that you quickly transfer money.
Do not give sensitive information such as passwords and pins.
If you find products that are suspicious or are not the same as the ones you saw on our platform, report the item by clicking on the ‘Report Item’ button.
Related Listings
-
Fish Electronics
-
City Center Homesቅንጡ አፓርትመንት ቦሌ መድኃኒዓለም አካባቢ63,000,000 ETBSemi-furnishedDuplexHosea Real Estate4 Bedroom18th Floor4 BathroomAddis Ababa
-
GechDELL Desktop 3020 with full accessories 4th generation 19 inch screen17,500 ETBUsedIntel Core i5500GB4GB Ram19 inchHDDAddis Ababa
-
GechHP EliteBook 840 G5 8th gen 16GB Ram, 512GB SSD, Core i5️ Octa-Core processor37,500 ETBNewIntel Core i58th Gen512GB16GB Ram14 inchSSDAddis Ababa
-
Mahlet Tekola law office
-
Safe Auto MarketBYD Yuan plus 20234,600,000 ETBNewAutomatic2023SUV (Sports Utility Vehicle)Original LeftElectricAddis Ababa
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
Toyota Land Cruiser Prado 202319,500,000 ETBNewAutomatic2023SUV (Sports Utility Vehicle)Original LeftDieselAddis Ababa
-
-
Toyota BZ4x 2 wheel4,650,000 ETBAutomaticSUV (Sports Utility Vehicle)Original LeftElectricAddis Ababa
-
-
ያለቀ ውብና ዘመናዊ አፓርትመንት በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ9,940,000 ETBSemi-furnishedTown HousePalm Real Estate2 Bedroom2nd Floor2 BathroomAddis Ababa
-
Bole Bulbula 160Sq.m G+2+Terrace34,000,000 ETBUnfurnishedVilla5 Bedroom2nd Floor5 BathroomAddis Ababa
-
Toyota Highlander Hybrid13,500,000 ETBNewAutomatic2023SUV (Sports Utility Vehicle)Original LeftHybridAddis Ababa
-
-
fully furnished apartment for sale16,500,000 ETBFurnishedDuplexNoah Real Estate2 Bedroom3rd Floor2 BathroomAddis Ababa