የልጆች መጫወቻ (Brain Booster Maze የአዕምሮ ማበልፀጊያ) for sale & price in Ethiopia

Price : 999.00 ETB Slightly Negotiable

  • Posted: 4 days ago
  • Condition : New

Description

ይህ ጌም በጥንቃቄ ሙሉ በሙሉ በእጅ እዚሁ ኢትዬጵያ የተሰራ ነው።ከዚህ በኋላ የልጆች መጫወቻ ለመግዛት እንዲሁም ስጦታ ለመስጠት ካሰቡ የፈጠራ ውጤት የሆነውን ጌም በመግዛት ለልጆች ያበርክቱላቸው።     አጨዋወት የአጨዋወት መመሪያ ዋናው የዚህ ጨዋታ ግብ በእጃችን ጌሙን ወደፊት እና ወደኋላ እንዲሁም ወደግራ እና ቀኝ በማዘንበል ሁለቱን ኳሶች ወደ መጨረሻው ነጥብ መውሰድ ነው። በዚህ ጉዞ መሐል የሚያጋጥሙትን መሰናክሎች ማለፍ ያስፈልጋል። ነገር ግን በመሰናክሎቹ ምክንያት ኳሶቹ ሊወድቁ ይችላሉ። ኳሶቹ በወደቁበት ቀዳዳ ቀለም ተመሳሳይ ዳግም ማስጀመሪያ (Reset) በሚለው በማውጣት ጨዋታውን መቀጠል ይቻላል። የጨዋታው ጥቅም ይህ ጨዋታ ለህጻናት,ለታዳጊዎች እንዲሁም ለትላልቅ ሰዎች -ችግርን የመፍታት ክህሎቶችን ለማሳደግ -ትዕግስት እና ጽናትን ለመለማመድ -ቦታዎችን የማወቅ ችሎታን ለማሳደግ -የእይታ ችሎታቸውን ተጠቅመው ያሉበት መንገድ ግልጽ ወይም የተዘጋ መሆኑን ለመለየት -ወደ ፊት የማየት ችሎታን ለማሳደግ  -የእጅ እና የጭንቅላት ቅንጅትን በእጅጉ ይጨምራል -ችግሮችን ከመፍታት በፊት ቅድሚያ የማቀድ ችሎታን ይጨምራል -የሚወስኑትን ውሳኔን ውጤት ለማየት እና ለመገምገም ይረዳል -እልህ በማጋባት ስራን ሳይጨርሱ ያለመተው ሞራልን ይገነባል -ትኩረት የማድረግ አቅምን ይገነባል -ተጫውተው በሚጨርሱበት ወቅት ችግሮችን በመፍታታቸው፣ መንገዶችን በማወቃቸው፣ ቦታን በማስታወሳቸው፣ በመታገሳቸው፣ ትኩረት በማድረጋቸው እና የእጅ እና የጭንቅላት ቅንጅታቸው ከፍተኛ መኖኑን በመረዳት በራስ የመተማመን ደረጃቸውን ከፍ ያደርገዋል -በራሳቸው እንደዚህ አይነት መጫወቻዎችን የመስራት እና የመፍጠር ችሎታን ይሳድጋሉ።