Brain Booster Maze የአዕምሮ ማበልፀጊያ የልጆች መጫወቻ for sale & price in Ethiopia

Price : 1,500.00 ETB

  • Posted: 2 months ago
  • Condition : New

Description

ይህ ጌም በጥንቃቄ ሙሉ በሙሉ በእጅ እንዲሁም ጥራት ባለው ቁሳቁስ እዚሁ ኢትዬጵያ የተሰራ ነው, ይህም ዘላቂ እና ረጅም ጊዜ የሚቆይ ምርትን ያረጋግጣል. ከዚህ በኋላ የልጆች መጫወቻ ለመግዛት እንዲሁም ስጦታ ለመስጠት ካሰቡ የፈጠራ የሆነውን ጌም በመግዛት ለልጆች ያበርክቱላቸው። እንዲሁም የልጆች መጫወቻ መሸጫ ሳይዞሩ ከ10 በላይ ከህሎት የሚያስገኘውን የልጆች መጫወቻ እዚሁ ያገኛሉ። This game or kids puzzle is carefully crafted entirely by hand with quality materials right here in Ethiopia, ensuring a durable and long-lasting handmade product . After this, if you are thinking of buying children's toys and giving them as gifts, give them to the children by buying the creative game. You'll also find more than 10 different types of kids toys right here without going to a kids mall in Addis Ababa. እድሜያቸው ከ 4 አመት በላይ ላሉ የተዘጋጀ አጨዋወት የአጨዋወት መመሪያ ዋናው የዚህ ጨዋታ ግብ በእጃችን ጌሙን ወደፊት እና ወደኋላ እንዲሁም ወደግራ እና ቀኝ በማዘንበል ሁለቱን ኳሶች ወደ መጨረሻው ነጥብ መውሰድ ነው። በዚህ ጉዞ መሐል የሚያጋጥሙትን መሰናክሎች ማለፍ ያስፈልጋል። ነገር ግን በመሰናክሎቹ ምክንያት ኳሶቹ ሊወድቁ ይችላሉ። ኳሶቹ በወደቁበት ቀዳዳ ቀለም ተመሳሳይ ዳግም ማስጀመሪያ (Reset) በሚለው በማውጣት ጨዋታውን መቀጠል ይቻላል። የጨዋታው ጥቅም ይህ ጨዋታ ለህጻናት,ለታዳጊዎች እንዲሁም ለትላል