Apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 86,800.00 ETB

  • Posted: 1 month ago
  • Condition : Semi-furnished
  • House Type : Town House
  • Site (Location) : Aware Square
  • Bedrooms : 3
  • Floor : 3rd
  • Bathrooms : 2

Description

#Temer Real Estate አዋሬ ሳይት ከ ፓርላማ ወደ አዋሬ አደባባይ በሚዎስድ መንገድ ከጃምቦ ሪልእስቴት አጠገብ በካሬ ከ 86800 ብር ጀመምሮ ቅድመ ክፍያ 10% ብቻ የአከፋፈል ሂደት በ13 ዙር 40% ቀድሞ መክፈል ከቻሉ ቀሪዉን 60% ቤቶን ሲረከቡ መክፈል ይችላሉ 2 መኝታ 120 ካሬ 3 መኝታ 146 ካሬ-156 ካሬ ጋርመንት ሳይት ዋና መንገድ ዳር ላይ ከ CDC African convention center ፍት ለ ፍት ጋርመንት ሳይት በ ካሬ ከ 98000 ብር ጀምሮ በመሽጥ ለይ እንገኛለን ቅድመ ክፍያ 25%ብቻ 3 መኝታ 139 ካሬ ግንባታው 70% ያለቀ ሱቆች ከ20-183 ካሬ 70% ያለቁ አያት ሳይት አያት ሳይት ዋና መንገድ ዳር ላይ ከ ሎምያድ ሱፐር ማርኬት አጠገብ ️ 129m² ባለ 2 መኝታ 10% = 711,976 ብር ️ 154 m² ባለ 3 መኝታ 10% = 849,956.8 ብር ️ 180 m² ባለ 4 መኝታ 10% = 1,013,328 ብር በ ሶስት ዓመት በ13 ዙር ክፍያ የሚጠናቀቅ። ሳይት ለ መጎብኘት እና ቀጠሮ ለማስያዝ በህንፃው አናት ላይ የሚገኝ ሰፊ የጋራ ቴራስ በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች 24/7 ተጠባባቂ ጄነሬተር አስተማማኝ የደህንነት ሲስተም ስፋት ያለው ለጂም፣ ለልጆች መጫወቻ ....የሚውል የጋራ ወለል ግንባታው በፍጥነት እየተከናወነ ያለ ውብ እና ዘመናዊ አፓርትመንቶች +25*******

Share this with your friends