DMC Real Estate for sale price in Ethiopia

Price : 6,213,000.00 ETB

Description

በ አንድ ውሳኔ  የ ሁለት ቤቶች  ባለ ቤት!!!  DMC ሪል  እስቴት +25******* ሳይታችን የሚገኝዉ ለቡ መብራት ጋር ሲሆን በ65,395 ካሬ ላይ ያረፉ ባለ ጊቢ አፓርትመንቶች ሲሆኑ በ5% (300ሺ)ብር ቅድመ ከፍያ ሽያጭ ላይ የሚገኝ የመኖሪያ አፓርታማ ሲሆን እያንዳንዱ ፍሎር ላይ አምስት አሳንሰሮች/Elevators አሉት፤ ወደ ታች ደግሞ 3 መኪና ማቆምያ ቤዝመንት ተዘጋጅቶለታል። • የመዝናኛ ማዕከል • መዋኛ ገንዳ • አረንጓዴ አካባቢ • በቂ የጋራ የመኪና ማቆሚያ • ሱፐርማርኬቶች እና ካፌዎች • ሁለገብ አዳራሾች • ጂም • ተጠባባቂ ጀነሬተር (standby generator) •የእቃዎች አሳንስር • የእሳት ማንቂያ ስርዓት • የCCTV ካሜራ ሲስተም • የከርሰ ምድር ውሃ/Safety tanker እና reservoir water ያካትታል • High-Tech Security መግብያና መውጫዎች • የቆሻሻ መጣያ የተለያዩ የካሬ አማራጮችን የያዙ ከ56.6-181.9m2  ከስቲዲዮ እስከ ባለ4 መኝታ ቤቶች ተጨማሬ የሰራተኞ ክፍል, ላዉንደሪ እና እስቶር ያላቸው። 091******* 098*******

Share this with your friends