Gift Real Estate Apartments for On Sale for sale & price in Ethiopia

Price : 14,000,000.00 ETB

Description

"ጊፍት ሪል እስቴት ጥራት መለያችን ነው" እድሉን ይጠቀሙ የማስታወቂያው ዋጋ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት !!! 091*******//092******* ቤት ለመግዛት ካሰቡ አሁን ትክክለኛው ጊዜና ሰዓት ነው።ይህን ልዩ የማስታወቂያ ዋጋ ፈጥነው ይጠቀሙበት!!! ከ10 % ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የቤትና የንግድ ሱቅ ባለቤት ይሁኑ !!! ከ 3 % - 15 % ታላቅ ቅናሽ !!! 70/30 የባንክ ብድር ከረጅም ጊዜ ምቹ አከፋፈል ጋር !!! ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር !!! ለመኖር፣ለማከራየት፣ለማትረፍ በሚመቸው CMC የተባበሩት አደባባይ፣በቦሌ አትላስና አያት ሳይቶች ላይ ጊዜውን የሚመጥንና በከፍተኛ ጥራት በልዩ ዲዛይን የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል። ️️️ገንዘቦን በየጊዜው ዋጋው በሚጨምር ቋሚ ንብረት ላይ ያውሉት። ባለ 1 መኝታ ከ 64 ካሬ ጀምሮ ባለ 2 መኝታ ከ 104 ካሬ - 159 ካሬ ባለ 3 መኝታ ከ 128 ካሬ - 206 ካሬ ቪላ አፓርትመንት 150 ካሬ # ተጨማሪ 1 የሰራተኛ ክፍል # ሰፋፊ ኮሊደሮች፣ስቶር፣የላውንደሪ ማስቀመጫ # በየወለሉ የአትክልት ስፍራ # ሁለት የመኪና ማቆሚያ # የተፈጥሮ ብርሀን የሚጠቀም ( solar panel system) የተገጠመለት # የከርሰ ምድር ውሀ # የቆሻሻ ማስወገጃ # ዘመናዊ የደህንነት ካሜራ እና ሌሎች መሰረታዊ ነገሮችን ያሟላ * ለበለጠ መረጃ፣ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት የሽያጭ ቢሮዎቻችን ወይም ጊፍት ሪል እስቴት ይደውሉ 091*******//092*******

Share this with your friends