እጂግ ዘመናዊ አፓርትመንት for sale & price in Ethiopia

Price : 4,600,000.00 ETB

Description

MULEHIM REAL ESTATE አያት አበበች ጎበና አፓርታማዎችን በሽያጭ ላይ ነን ሙሉ ዋጋ ከ5.4ሚሊዬን ጀምሮ (ለጥቂት ቤት የወጣ ቅናሽ) በ30% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ የመረከቢያ ጊዜ አንድ አመት አያት አበበች ጎበና ጀርባ ባለ 1መኝታ 66,5 ካሬ=4,600,000ብር ባለ 2መኝታ 106 ካሬ=7,420,000 ብር ባለ 2መኝታ 114 ካሬ=7,980,000 ብር                  ልዩነታችን ምቹ ና ቀላል የአከፋፈል ስርአት በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ የቆሻሻ ማሶገጃ ዘመናዊ አሳንሰር የተገጠመላቸዉ ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር ልብ ይበሉ ቤቶዋን ሳይረከቡ መሀል ላይ አትርፈው መሸጥ ይችላሉ!!!                         ይደውሉ ለሳይት ጉብኝት ቀጠሮ ይያዙ