mi 2k security Camera for sale & price in Ethiopia

Price : 5,800.00 ETB

  • Posted: 1 month ago
  • Brand: Other Brand
  • Condition : New

Description

Mi Home 360° Security Camera ከስልክዎ ጋር ተገናኝቶ ባሉበት ሆነው እያንዳንዱን ሁኔታ መከታተል የሚያስችልዎ 360 ዲግሪ የሚቀርፅ ዘመናዊ የደህንነት (CCTV) ካሜራ. 090******* በስልክዎ ወደተፈለገው አቅጣጫ እያሽከረከሩ አካባቢውን መቃኘት የሚያስችል የራሱ አላርም ሲስተም የተገጠመለት ባሉበት ሆነው የድምፅ መልዕክት  ማስተላለፍ የሚያስችል የራሱ የሆነ Speaker ያለው በአካባቢው እንቅሰቃሴ ሲኖርም ካሜራው በራሱ ጊዜ እንቅስቃሴ ወደአየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እየተዟዟረ የሚቀርፅ ሚሞሪ ካርድ ይቀበላል ወይንም በስልክ አገናኝቶ የስልካችን ሚሞሪ ላይ የሚቀርፀውን ነገር ያስቀምጣል የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360degree  እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ በ ስልኮ data and hotspot መጠቀም የሚያስችል በማታ መቅረፅ የሚያስችል Night Vision Technology የተገጠመለት ድምፅ ይቀዳል እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል Free delivery ክልል ላይ ላላችሁ በ24 ሰዓት ውስጥ በEMS፤ ፖስታ ቤት እንልካለን ይደውሉ ️ 090*******

Share this with your friends