DMC Luxury Apartment for sale price in Ethiopia

Price : 8,221,310.00 ETB

Description

▶DMC Realestate 091******* ሰለሞን ይደውሉ። https://call.whatsapp.com/voice/cyhJzo59j3xyzK8dhvULGj ለመኖርያ ምቹ እንዲሁም ውብ በሆነው ለቡ መብራት ቅንጡ አፓርትመንቶችን ከዲምሲ ሪልስቴት ፡ ️ ከ26ዓመት በላይ በኮንስትራክሽን ላይ ልምድ ያካበተ ደረጃ 1 ኮንትራክተር ️ 6 እህት ኩባንያዎች ያሉት ️ አፍሪካ CDC 2ኪ.ሜ ርቀት ቻድ ኢምባሲ አጠገብ ️ ቢኖሩባቸው ምቹ ና ደህነቱ የተጠበቀ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም ለኢንቨስትመንት ቢገዙዋቸው በብዙ የሚያተርፉባቸው 65,395 ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር ፡ ግንባታው በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ እየተሰራ ያለ ከስቱድዮ እስከ ባለ 4 መኝታ ድረስ 10% ብቻ ቅድመ ክፍያ በመክፈል፡ ቀሪውን ከ 30-36 ወራት ከፍለው የሚያጠናቅቁበት ስቱድዮ 56 &57ካሬ አንድ መኝታ 77 ካሬ እሰከ 98ካሬ ሁለት መኝታ 123ካሬ እሰከ 153 ካሬ ሶስት መኝታ 146ካሬ እሰከ 181 ካሬ አራት መኝታ 177 ካሬ እሰከ 186 ካሬ 10% ቅድመ ክፍያ 5% ከከፈሉ እስከ አንድ ወር ለበለጠ መረጃ: ️ +25******* ይደውሉ ️ +25******* ይደውሉ @Sol1227D #dmcrealestate #realestate #home #apartment #investmentproperty #property #addisababa #Ethiopia #ቤት #Luxuryapartment #propertyinvestment #realestateagent #relator #propertyinvestment #houselisting

Share this with your friends