ካዛንቺስ ባለ 1 መኝታ በ15%(1,477,500) for sale & price in Ethiopia

Price : 9,782,560.00 ETB

  • Posted: 1 month ago
  • Bathrooms : 1

Description

ካዛንቺስ ከ ፍትህ ሚንስቴር አጠገብ።️090******* በካሬ 113,500 / 2000$ ቀሪ ክፍያዎችን በ9 ዙር የግንባታውን ሂደት መሰረት በማድረግ መክፈል የሚቻልበት ይደውሉልን። ቅድመ ክፍያ:-15% ብቻ ከፍለው ቀሪውን በ3 አመት። የካሬ አማራጮች ባለ 1 መኝታ፡-86.79 ካሬ ቅድመ ክፍያ 15%፦1,477,599 ባለ 2 መኝታ :- 114.96ካሬ ቅድመ ክፍያ 15% ፦1,948,572 ባለ 2 መኝታ :- 138.87ካሬ ቅድመ ክፍያ 15% ፦2,364,261 ባለ 2 መኝታ :- 1174.6ካሬ ቅድመ ክፍያ 15% ፦2,972,565 ባለ 3 መኝታ፡-184.8 ካሬ ቅድመ ክፍያ 15% ፦3,146,220 ባለ 3 መኝታ፡-175.08 ካሬ ቅድመ ክፍያ 15%፦2,980,737 አፓርትመንቱ የሚያካትታቸው አገልግሎቶች። 3B+G+30 አፓርታማ (Mixed use) በወለል 5 እና 5 ቤቶች የግል የመኪና ማቆሚያ በወለል 4 አሳንሰር ጀነሬተሮች የከርሰ ምድር ውሃ ከውሃ ታንከሮች ጋር የደህንነት ካሜራ በየወለሉ(CCTV) የጂምናዚየም አገልግሎት መስጫ የህፃናት ማቆያ የልጆች መጫወቻ ሜዳ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ስቴሽን የዋና ገንዳ , ቴኒስ መጫወቻ የጋራ ሰገነት ,የመሮጫ ቦታ የቆሻሻ ማስወገጃ በየወለሉ አፖርትመንቶቻችን በዘመኑ የ ኮንስትራክሽን እይታ የተቃኙ ሲሆኑ ጥራትን ከውበት ያጣመሩ። መልሶ መሸጥ የተፈቀደለት። ትላልቅና ኢንተርናሸናል ሆቴሎች 50ሜትር ባልሞላው ርቀት ላይ የሚገኙበት።

Share this with your friends