DMC Real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 6,000,000.00 ETB

Description

በመሃል አዲስ አበባ ለቡ መብራት ዋና መንገድ ላይ 65,395 ካሬ ላይ የሚያርፍ ውብ ሂል ሳይድ የመኖሪያ መንደር እጅግ ዘመናዊ እና ፈጣን በሆነው አልሙኒዬም ፎርም መርክ የሚገነባ አፓርትመንት በሽያጭ ላይ ነን 09-******* በተለያዩ የካሬ ሜትር አማራጭ ስቱዲዮ ባለ አንድ መኝታ ባለ ሁለት መኝታ ባለ ሦስት መኝታ ባለ አራት መኝታ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ቅድመ ክፍያ 10 በመቶ ወይም ከ 600.000 ሺ ብር ጀምሮ ሁሉም ቤቶች ከስቱዲዮ እና ከ አንድ መኝታ ውጭ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያላቸው። ስቶር እና የ ላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው። በ 30 ወራት የሚጠናቀቅ የጋራ መገልገያዎች አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር አምስት የመዋኛ ገንዳዋች አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች

Share this with your friends