Wall sticker for sale & price in Ethiopia

Price : 500.00 ETB

  • Posted: 2 months ago
  • Condition : New

Description

መግለጫ " 3D foam Stiker wallpaper እጅግ ዘመናዊ በጣም ማራኪ እንዲሁም ምቹ የሆነ የክፍለ ዘመናችን አዲስ ቴክኖሎጂ ነው ስቲከሩ በቀላሉ ተልጦ ማንኛውም ሰው መለጠፍ ይችላል ሽያጫችን በፍሬ ሲሆን አንዱ ፍሬ 7ዐ ሲ.ሜ በ 78 ሲ.ሜ ነው ማለትም ዐ.6 ካሬ ይሆናል የመሸጫ ዋጋችን 500 ብር ነው የ3ዲ ስቲከር አብነት አደባባይ አካባቢ መጋዘን ያለን ሲሆን ለጊዜው ኦንላይን አስመርጠን ማቅረብ ላይ አማራጭ አድርገና 3ዲ ፎም ውብ ማራኪ 3ዲ ዲዛይን ያለው ሲሆን አንዱ ፍሬ 1 ሳንቲም ውፍረት ያለው ሲሆን ከፕላስቲክ ፎም ማቴሪያል የተሰራ በመሆኑም እርጠበትን በፍፁም እንዳያበላሸው ያደርጋል በተጨማሪም ቆሻሻ ቢይዝም በቀላሉ በረጠበ ጨርቅ መፅዳት ይችላል አንዱ 1 ሳንቲም ውፍረቱና ከፕላስቲክ ፎም መሰራቱ ድምፅ እንዳያስተላልፍም ያደርገዋል