DMC Reaŀ Estate for sale & price in Ethiopia

Price : 99,000.00 ETB

Description

#ከ DMC Real estate.
ልዩ ቅናሽ
ከ 5% እስከ 25% የሚደርሱ ከጠቅላላ ዋጋ ላይ የተደረገ ቅናሽ
በመሀል ከተማ ለቡ መብራት በሽያጭ ላይ ነን
  ባለ ደረጃ አንድ የመንገድ ኮንትራክተር
  Daroon construction
  DMC Foundation specialist
  DMC Marbleን የመሳሰሉ
ግዙፍ እህት ኩባንያዎች ባለቤት የሆነው
ዲ ኤም ሲ ሪል እስቴት
እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት በሽያጭ ላይ ነን
በሙሉ ወይም በከፊል ግንባታ አማራጭ የሚገነቡ
ስቱዲዮ 56.6 ካሬ
ባለ አንድ መኝታ 77.7 ካሬ
ባለ ሁለት መኝታ
123,129
132 ካሬ , 140.8 ካሬ,144ካሬ እና 150 ካሬ
ባለ ሶስት መኝታ,150 M2
156 ካሬ,164 ካሬ,169 ካሬ እና 174 ካሬ
ቅድመ ክፍያ#10% ወይም ከ 625,000 ብር ጀምሮ
ሁሉም ቤቶች ከ ስቱዲዮ እና ከ አንድ መኝታ ውጭ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያላቸው።
ስቶር እና የ ላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው።
በ 30 ወራት የሚጠናቀቅ
የጋራ መገልገያዎች
አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ
የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ
ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ
ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች
የልጆች ካስ ሜዳ
የዋና ገንዳ በአንድ ህንፃ 5ሊፍት
መዝናኛ ቦታዎች