የ አክሲዮን ሽያጭ Share for sale & price in Ethiopia
Price : 500,000.00 ETB
- Posted: 2 months ago
Description
አያት አ.ማ በ 2015 ዓ.ም 51.3 % የትርፍ ክፍፍል ለባለአክሲዮኖቹ አከፋፍሏል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር
ዝቅተኛ የአክሲዮን መጠን 2500 (250,000 ብር) 5% የአገልግሎት ክፍያ
ቅድመ ክፍያ 40% ነው።
ቀሪ 60% በ3 አመት ቀስ ብለው ይከፍላሉ
በአንድ አክሲዮን የ8 ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ
አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
በሪል ስቴት ልማት
በሆቴልና ቱሪዝም
በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች
በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
በሌሎች ፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
መግዛት የሚቻለው ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም ኢትዮጵያውያንና ትውልደ
ኢትዮጵያውያን አክሲዮን መግዛት ይችላሉ። ለመግዛት የታደሠ መታወቂያ፣መንጃ ፈቃድ፣ ፓሥፖርት ውይም ቢጫ ካርድ ያስፈልግዎታል።
ከፍ ያለ የአክሲዮን ድርሻ በመግዛት ዳጎስ ያለ የአክሲዮን ትርፍ ያግኙ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
+2519_10_90_46_25
Contact Seller
- T Tadese Registered 2 years ago
- Addis Ababa
- Visit Seller's Page
Safety Tips
Always meet in a public well-lit place.
Avoid meeting or travelling through small and unknown alleys, even in day time.
It is safer to meet in day time. Avoid meeting after in the evening or secluded places.
Thoroughly inspect the product before buying it.
Make sure you make payment after reviewing and receiving the product.
Be careful of sellers who rush or demand that you quickly transfer money.
Do not give sensitive information such as passwords and pins.
If you find products that are suspicious or are not the same as the ones you saw on our platform, report the item by clicking on the ‘Report Item’ button.
Related Listings
-
Fish Electronics
-
che car market
-
che car marketToyota Land Cruiser Prado 202319,500,000 ETBNewAutomatic2023SUV (Sports Utility Vehicle)Original LeftDieselAddis Ababa
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
ይህ የራሱ ጊቢ ያለው መሀል ከተማ ላይ የሚገኝ መኖሪያ ቤት ይገባዎታል2,370,000 ETBSemi-furnishedTown HouseAmibara Real Esate3 Bedroom2nd Floor3 BathroomAddis Ababa
-
Brand New hp elitebook 840 G5 Core i7 8th generation️ Octa-Core processor️ H42,000 ETBNewIntel Core i58th Gen512GB16GB Ram14 inchSSDAddis Ababa
-
DMC Real estate በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ560,000 ETBSemi-furnishedTown HouseDMC Real EstateStudio Bedroom5th Floor1 BathroomAddis Ababa