2 & 3 Bedroom Apartments For Sale at Bole for rent price in Ethiopia

Price : 154,000.00 ETB

Description

በተመጣጣኝ ዋጋ በመሀል ቦሌ ታጂር ሪል እስቴት በመሀል #ቦሌ_መድሀኒዓለም አካባቢ ከመድሀኒዓለም ሞል ጀርባ ግንባታው 70% የተጠናቀቀ አፓርትመንት በማስታወቂያ ዋጋ እና በ15% ቅድመ ክፍያ ለሽያጭ አቅርበንሎታል!! አፓርታማው የሚያካትታቸው ■ ባለ4 ወለል የመኪና ማቆሚያ ■ በወለል 2 ዘመናዊ ሊፍቶች ■ የኤሌክትሪክ ጀነሬተር ■ የከርሰምድር ውሃ ■ የቆሻሻ ማስወገጃ ■ የደህንነት ካሜራ በየወለሉ ■ የኢንተርኮም ሲስተም ■ የኤሌትሪክ መኪና ቻርጅ ስቴሽን ■ የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ ያሟሉ ናቸው ■ የልጆች ማቆያ ■ ካፌና ሬስቶራንት 154,000ብር የካሬ ዋጋ በሙሉ ማጠናቀቂያ ( Full finished ) የካሬ ዋጋ የካሽ አከፋፈል የመጀመሪያ ክፍያ 15% ቀሪ 85% በአምስት ጊዜ ክፍያ ከአንድ አመት ተኩል ግዜ ውስጥ 3ኛ የብድር አከፋፈል (50/50) 50% ቤቱን እስኪረከቡ ቀሪ 50% ከ10 እስከ 30 አመት በአመታዊ ወለድ የሚከፈል ●ለበለጠ መረጃ በ 096*******/090******* አሁኑኑ ይደዉሉ

Share this with your friends