ባዮ 9 for sale & price in Ethiopia

Price : 700.00 ETB Negotiable

  • Posted: 1 month ago

Description

ባዮ9 ከ9 ሕይወት ካላቸው ዕፅዋቶች የተዘጋጀ ለሁሉም አይነት ፀጉሮች የሚሆን
ንፁህ ተፈጥሮአዊ ዘይት ነው፡፡ ረጅም፣ ወፍራም፣ ፈጣን እና ጤናማ ፀጉር እንዲኖረን  ይረዳል።
የባዮ9 ጥቅሞች
֎ የፀጉር እድገትን ለማሻሻል ይረዳል
​​​​​​​֎ የፀጉርን እርጥበት ለመጠበቅ ይረዳል
​​​​​​​֎ የፀጉር አንጸባራቂ እና ብሩህነትን ያድሳል
​​​​​​​֎ የቆዳ መቆጣት እንዳይፈጠር ይከላከላል
֎ የፀጉር ፎሊክሎችን ያነቃቃል፣ ይመግባል እና ያጠናክራል፣
֎ ፀጉራችንን ማስተዳደር እንዲቻል ሃይድሬት፣ ኮንዲሽን እና ልስላሴን ይፈጥራል፣
֎ የተሰነጠቁ የፀጉር ጫፎች እና የፀጉር መሰባበርን ይከላከላል፣
֎ የራስ ቆዳ ተፈጥሮአዊ ዘይት ማምረትን ይረዳል፣
֎በራስ ቆዳ ላይ ያለን ማቃጠል እና ማሳከክ ለማስወገድ ይረዳል፡፡

Share this with your friends