real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 10,360,000.00 ETB

Description

በቦሌ ደንበል ከ15 % ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እንዲሁም የባንክ ብድር አማራጭ ጋር ◦ ባለ 1 መኝታ 70 እና 73 ካሬ ◦ ባለ 2 መኝታ ከ109-140 ካሬ ◦ ባለ 3 መኝታ 166 ካሬ አፓርትመንቱ ያካተተው ◦ ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች ◦ አውቶማቲክ ጀኔረተሮች ◦ የከርሰ ምድር ውሀ ◦ ሰፊ የመኪና ማቆሚያዎች ◦ ዘመናዊ የደህንነት መቆጣጠሪያ ካሜራዎች ◦ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ◦ የንግድ ማእከል ◦ የጋራ መገልገያ ቴራስ ያስተዉሉና! ይግዙ! ያትርፉ! ለበለጠ መረጃ: 095******* #palm #palmrealestate #apartments