real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 24,167,000.00 ETB

Description

በቦሌ ክ/ ከተማ ገርጂ ቅንጡ አፓርትመንትና ኮሜርሻል ሴንተር ዋው የተባለለት ሁሉን አካቶ ይዞላቹ ቀርቧል። ባለ 2 መኝታ+የሰራተኛ መኝታ+ ላውንደሪ+ ስቶር ባለ 3 መኝታ + የሰራተኛ መኝታ+ ላውንደሪ+ ስቶር በ25% ቅድመ ክፍያ ፈጥነዉ የግልዎት ያድርጓቸዉ አፓርታማው ያካተተው ባለ አምስት ቤዝመት የመኪና ማቆሚያ ለእያንዳንዱ ቤት የፓርኪንግ ቦታ ያለው በቂ 4 አሳንሰሮች አስተማማኝ ጀነሬተር የ24 ሰዓት የደህንነት ካሜራና ጥበቃ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ (garbage shooter) የእሳት አደጋ መጥፊያ ሁሉም ቤቶች የተፈጥሮ ብርሃን የሚያገኙበት ባልኮኒ ለበለጠ መረጃ 095*******

Share this with your friends