Lexxry Apartments for sale & price in Ethiopia

Price : 115,000.00 ETB

Description

+25******* መልካም ዜና ከጊዮን ሆምስ ሪል እስቴት (Ghion gas plc) 50 አመት በቢዝነሱ ዘርፍ ልምድ ያካበተው በውስጡ ስምንት እህት ኩባንያዎችን የያዘ ጊዮን ቢዝነስ ግሩፕ በመሃል ከተማ ሌላ ከተማ እየገነባ ይገኛል። 50%የባንክ ብድር የተመቻቸለት 90% የተገነባ መንደር አፓርትመንቶች በ20 % ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ፤ ለመኖር ፣ለማከራየት፣ለማትረፍ በሚመቸው መሃል ከተማ ወሎ ሰፈር ጋር ጊዜውን የሚመጥንና በከፍተኛ ጥራት እና በልዬ ዲዛይን እየተገነቡ ያሉ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል:: የኤክስፓ ዋጋ በካሬ 115,000 ብር ባለ 1,መኝታ 96ካሬ ባለ 2 መኝታ 44,145168ካሬ ባለ 3 መኝታ 150,200ካሬ ,207ካሬ,2020ካሬ ️ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ️ስቶርና የላውንደሪ ክፍል ️ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳወች ️ሁለት የመኪና ማቆሚያ በcompound ዉስጥ የሚገኙ የጋራ መገልገያወች የከርሰ ምድር ውሃ የቆሻሻ ማስወገጃ መዋኛ ገንዳ የልጆች መጫወቻ ዘመናዊ ሊፍቶች አረንጉአዴ ስፍራ   የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ)       •ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ይደውሉ። +25******* +25*******

Share this with your friends