ጋቢ gabi in Ethiopia

Price : 3,700.00 ETB

  • Posted: 6 days ago

Description

ስጦታ ምን ልስጥ ብለው ተጨንቀዋል??? ፅድት ልቅም ብሎ የተሸመነ ጋቢ ዉድ ደንበኞቻችን ፅድት ብሎ የተሰራ ፈትል እኛ ጋር ያገኛሉ ቢፈልጉ በ ሜትር ቢፈልጉ በጣቃ በብዛትም በፍሬም እኛ ጋር ያገኛሉ:: ለ ቀሚስ የሚሆን :: ጥርት ብሎ የተሸመነ :: ሙሉ 24 ክንድ ጋቢ ️096******* ይደውሉልን ያሉበት ድረስ እናደርሳለን ::

Share this with your friends