ለልጆች ሲም ካርድ የሚቀበል GPS ያለው MODIO MK06 Kids Smart Watch for sale & price in Ethiopia

Price : 2,600.00 ETB

  • Posted: 1 month ago

Description

ለልጆች ሲም ካርድ የሚቀበል GPS ያለው Smart Watch MODIO MK06 Kids Smart Watch  High Quality ሲም ካርድ የሚቀበል ስልክ መደወል እና ጥሪ መቀበል የሚያስችል ከልጅዎ ጋር በማንኛውም ሰዓት የሚያገናኝ ሙዚቃእና ፎቶ መቀባበል የሚያስችል በ አዲስ ዲዛይን የመጣ ዘመናዊ የልጆች እስማርት ዎች። ፎቶ የሚያነሳ ካሜራ የተገጠመለት የልጆች መዝሙር ሙዚቃዎችን የሚያጫውት GPS tracker with flash light ያለው ልጆን የት እንዳለ ስልክዎትን በመጠቀም ያሳውቆታል ልጆትን ከቤት እና ከ ስራ ቦታ ሆነው የት እንዳለ ይከታተሉ Brand: Modio Model: MK06 Battery: 400mAh  Touch Screen Colour: #Blue & #Pink Strap: The silicone strap is very comfortable to feel

Share this with your friends