DXN Spirulina Tablets for sale and price in Ethiopia

Price : 7,500.00 ETB

  • Posted: 1 month ago

Description

ስፓይሩሊና በተፈጥሮ የውሀው PH level አልካላይን ወይም 8.5 - 11.0 በሚደርስ ባህር ወይም የትኛውም የውሀ ክፍል ውስጥ የምናገኘው በውስጡ እጅግ በጣም ጠቃሚ ንጥረ ምግቦችን እና አንቲኦክሲዳንት የሚይዝ የአልጌ ዝርያ ነው። ስፓይሩሊና በአሁኑ ሰአት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአለም የጤና ድርጅት እንዲሁም ናሳ በሰፊው ትኩረት ሰተው ሰፊ ጥናት እና በምግብ እጥረት ለተጎዱ ቶሎ እንዲያገግሙ በሰፊው ከብክለት በነፃ መልኩ አለም አቀፍ ስታንዳርድን አሞልተው ከሚያመርቱ ድርጅቶች ጋር (ለምሳሌ DXN International Malaysia company) አብረው በመስራት ላይ ይገኛሉ ስፓይሩሊና ወደ 200 የሚደርሱ ለሰውነት አስፈሊጊ ንጥረ ምግቦችን አካቶ ይዞአል። የስፓይሩሊና የጤና በረከቶች ከብዙ በጥቂቱ :- 1.በብዙ ንጥረ ምግቦች የበለፀገ ነው 2.በሽታ የመከላከል ስርአትን ያጎለብታል 3.ፀረ ኢንፌክሽን ባህሪ አለው 4.የደም ግፊት መጠንን ለማስተካከል ይረዳል 5.የኮሎስትሮል እና የዩሪክ አሲድ መጠንን ያስተካክላል 6.ፀረ አላሪጂክ ባህሪ አለው 7.ደም ማነስን ይከላከላል 8. አንቲ ኦክሲዳንት ነው 9.የጨጎራ የልብ የኩላሊት እንዲሁም የጉበትን ጤናን ለመጠበቅ ይረዳል 10.ለሰውነታችን የአልካላይን ምግብ ምንጭ በመሆን ያገለግላል 11.ፀረ ካንሰር ባህሪ አለው 12.በሁሉም የእድሜ ክፍል መጠቀም ይቻላል

Share this with your friends