toyota 3k 4በር car & price in Ethiopia

Price : 230,000.00 ETB

Description

በጣም በጣም ንፁህ መኪና ነው ሻንሲ ሞተር ንፁ አራቱም ጎማ አልሙኒየም ቸርኬ ነው ዉስጡ ሌዘር ነው ። የተምበጫበጨ መኪና ገዝቶ ጋራጅ ለጋራጅ መዞር የማይፈልግ ንፁህ መኪና ገዝቶ እርፍ ማለት የሚፈልግ ይደውልልኝ ባለቤት ነኝ ደላላ የለበትም ስልክ ቁጥሬ፦094*******

Share this with your friends