DXN Reishi Mushroom for sale and price in Ethiopia
Price : 7,500.00 ETB
- Posted: 1 month ago
Description
Reishi mushroom or Red Mushroom
ሬሺ እንጉዳይ ወይም ቀይ እንጉዳይ ከፍተኛ የምግብና የህክምና ጠቀሜታ አላቸው ተብሎ ከሚታመኑ የእንጉዳይ ዝርያዎች ዋነኛው ነው። በብዙ ለሰውነት አስፈላጊ በሆኑ ንጥረ ምግቦች የበለፀገ ምግብ ነው። የሰውነት በሽታ የመከላከል ስርአትን በማጠናከር ይታወቃል እንዲሁም ቶሎ ማርጀትን በማዘግየት ይታወቃል። በዘርፉ ያሉ ተመራማሪዎች እንደደረሱበት መረጃ ከሆነ ሬሺ እንጉዳይ በውስጡ ከፍተኛ የግሉካን ንጥረ ነገር ክምችን ስላለው በታሪክ በጥንት ጊዜ ሪሺ እንጉዳይን "እድሜ ቀጥል ወይም እርጅናን የሚያዘገይ" እያሉ ይጠሩታል ሳይንቲስቶችም ወደ እዚህ ድምዳሜ እንደደረሱ ገልፀዋል።
12 የቀይ እንጉዳይ የህክምና እና የጤና ጠቀሜታዎች:-
1.የካንሰር ሴሎችን ይዋጋል
2.የጉበት ጤናን ያሻሽላል
3. የሰውነት ሆርሞን መጠንን ያስተካክላል
4.የአንጎል ተግባር እና የሰውነት ሀይል መጠንን ይጨምራል
5.ለልብ እና ለደም ስር ጤና ይጠቅማል።
6.የሰውነት ክብደትን ለማስተካከል ይረዳል
7.ከፍተኛ የቫይቲሚን ዲ ንጥረ ነገር ይይዛል
8.የሰውነትን በሽታ የመከላከል ስርአትን ያጠናክራል
9.ጥሩ እንቅልፍ እንዲኖረን ይረዳል
10.የሰውነት መቆጣትን እና አላርጂን ይቀንሳል
11.ሰውነታችን በበቂ ሁኔታ ቆሻሻን ማስወገድ እንዲችል ያግዛል
12.ሴሎቻችንን እንደ አዲስ በመገንባት ነቃ ያልን እና የወጣትነት ስሜትን በውስጣችን እንዲፈጠር ያደርጋል።
በእንክብል እና በዱቄት መልክ የተዘጋጀውን የDXN ካምፓኒ ቀይ እንጉዳይ እኛ ጋር ያገኙታል።
ይከታተሉን ቴሌግራም:- @dxn_addis
Share this with your friends
Contact Seller
-
Aman DXN
Business builder
Registered 2 years ago - Addis Ababa
- Visit Seller's Page
Safety Tips
Always meet in a public well-lit place.
Avoid meeting or travelling through small and unknown alleys, even in day time.
It is safer to meet in day time. Avoid meeting after in the evening or secluded places.
Thoroughly inspect the product before buying it.
Make sure you make payment after reviewing and receiving the product.
Be careful of sellers who rush or demand that you quickly transfer money.
Do not give sensitive information such as passwords and pins.
If you find products that are suspicious or are not the same as the ones you saw on our platform, report the item by clicking on the ‘Report Item’ button.
Related Listings
-
Ethio mobiles and laptops
-
AbzLUXURY APARTMENT በ 50% ክፍያ ገብተው የሚኖሩበት ወለድ የሌለው ድንቅ ቤት በ SIGNAL️33,649,000 ETBFurnishedTown House2 Bedroom7th Floor3 BathroomAddis Ababa
-
Ethio mobiles and laptops
-
Ethio mobiles and laptops
-
BMj commissionBYD Build Your Dreams Seagull 20232,550,000 ETBNewAutomatic2023HatchbackOriginal LeftElectricAddis Ababa
-
ምልከታ ሚዲያ🤳🤳🤳👷♂️በዶላር ሳይሆን በብር የሚሸጠው ጊፍት ሪልስቴት6,100,000 ETBSemi-furnishedTown HouseGift Real Estate1 Bedroom6th Floor1 BathroomAddis Ababa
-
Fitsum Real Estate MarketingLuxury Apartment for sale in Addis Ababa from GetAs Real Estate590,000 ETBUnfurnishedTown HouseGet-As Real Estate1 Bedroom5th Floor1 BathroomAddis Ababa
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
Dell Optilex 7090 Desktop Intel core i5 11th generation Ram 8GB Storage 1tera hdd6 cores78,000 ETBNewIntel Core i51TB8GB Ram19 inchHDDAddis Ababa
-
-
-
-
Ads
Ads