DXN Ganozhi Toothpaste for sale and price in Ethiopia

Price : 950.00 ETB

  • Posted: 1 month ago

Description

DXN Ganozhi Toothpaste #አሁን ሚጠቀሙ የጥርስ ሳሙና ፍሎራይድ እና ሳካሪን የተባሉ አደገኛ ኬሚካል የያዘ ከሆነ ከባድ የጤና ችግር ሊያስከትል እንደሚችል ያውቃሉ? #ምናልባት የካርሲኖጂክ ምክንያት ሊሆን ይችላል በጥናት እንደተረጋገጠው ፍሎራይድ ካንሰርን ሊያመጣ ይችላል በተጨማሪም ሌሎች ውስብስብ ችግሮች ልብ ኩላሊት ጉበት ላይ ችግር ሊፈጥር ይችላል። #አብዛኛዎቹ ከተፈጥሮ የሚዘጋጁ የጥርስ ሳሙናዎች ለመጠቀም ደህንነታቸው የተጠበቀ ነው። #DXN Ganozhi toothpaste Ganoderma( ከቀይ እንጉዳይ) የሚሰራ የጥርስ ሳሙና ነው። #ጋኖዚ የጥርስ ሳሙና በከፍተኛ ጥራት ቀይ እንጉዳይ ፣ የምግብ ጄል (ከባህር አረም የተገኘ ሶዲየም አልጊኔት) እና menthol (ለጣዕም) ይይዛል። #Ganozhi የጥርስ ሳሙና 100% ከፍሎራይድ ነፃ ነው፣ ምንም saccharin እና አርቲፊሻል ቀለም የለውም። የጥርስ ሳሙናዎን ዛሬ ለመቀየር ከወሰኑ...DXN Ganozhi ኦርጋኒክ የጥርስ ሳሙና ምርጫዎት ያድርጉ። 150ግራም FOLLOW . US http://t.me/dxn_addis

Share this with your friends