ባለ 1መኝታ በ 15% ብቻ ካዛንቺስ ላይ for sale & price in Ethiopia

Price : 9,808,830.00 ETB

Description

ካዛንቺስ ከ ፍትህ ሚንስቴር አጠገብ።️090*******              በካሬ 113,500 / 2000$ ቀሪ ክፍያዎችን በ9 ዙር የግንባታውን ሂደት መሰረት በማድረግ መክፈል የሚቻልበት ይደውሉልን።    ቅድመ ክፍያ:-15% ብቻ ከፍለው ቀሪውን በ3 አመት። የካሬ አማራጮች    ባለ 1 መኝታ፡-86.79 ካሬ             ቅድመ ክፍያ 15%፦1,477,599    ባለ 2 መኝታ :- 114.96ካሬ             ቅድመ ክፍያ 15% ፦1,948,572    ባለ 2 መኝታ :- 138.87ካሬ              ቅድመ ክፍያ 15% ፦2,364,261    ባለ 2 መኝታ :- 1174.6ካሬ             ቅድመ ክፍያ 15% ፦2,972,565    ባለ 3 መኝታ፡-184.8 ካሬ             ቅድመ ክፍያ 15% ፦3,146,220    ባለ 3 መኝታ፡-175.08 ካሬ             ቅድመ ክፍያ 15%፦2,980,737 አፓርትመንቱ የሚያካትታቸው አገልግሎቶች። 3B+G+30 አፓርታማ (Mixed use) በወለል 5  እና 5 ቤቶች የግል የመኪና ማቆሚያ በወለል 4 አሳንሰር ጀነሬተሮች የከርሰ ምድር ውሃ ከውሃ ታንከሮች ጋር የደህንነት ካሜራ በየወለሉ(CCTV) የጂምናዚየም አገልግሎት መስጫ የህፃናት ማቆያ የልጆች መጫወቻ ሜዳ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ስቴሽን የዋና ገንዳ , ቴኒስ መጫወቻ የጋራ ሰገነት ,የመሮጫ ቦታ የቆሻሻ ማስወገጃ በየወለሉ አፖርትመንቶቻችን በዘመኑ የ ኮንስትራክሽን እይታ የተቃኙ ሲሆኑ ጥራትን ከውበት ያጣመሩ። መልሶ መሸጥ የተፈቀደለት። ትላልቅና ኢንተርናሸናል ሆቴሎች 50ሜትር ባልሞላው ርቀት ላይ የሚገኙበት።

Share this with your friends