DMC Luxury Apartment for sale price in Ethiopia

Price : 5,600,000.00 ETB

Description

ከ450,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የቤት ባለቤት ይሁኑ:: https://call.whatsapp.com/voice/EWaUtDtYuGsFhMjWVwUt9m ለመኖርያ ምቹ እና ውብ በሆነው ለቡ መብራት ቅንጡ አፓርትመንቶችን ከዲኤምሲ ሪልስቴት ️ ከ26 ዓመት በላይ በኮንስትራክሽን ላይ ልምድ ያካበተ ደረጃ 1 ኮንትራክተር ️ 6 እህት ኩባንያዎች ያሉት ️ አፍሪካ CDC 2ኪ.ሜ ርቀት ቻድ ኢምባሲ አጠገብ ️ ቢኖሩባቸው ምቹ ና ደህነቱ የተጠበቀ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም ለኢንቨስትመንት ቢገዙዋቸው በብዙ የሚያተርፉባቸው 65,395 ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር ፡ ግንባታው በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ እየተሰራ ያለ ከስቱድዮ እስከ ባለ 4 መኝታ ድረስ 10% ብቻ ቅድመ ክፍያ በመክፈል፡ ቀሪውን ከ 30-36 ወራት ከፍለው የሚያጠናቅቁበት ሲሆን ከ 60 percent የባንክ ብድር ጋር ያለምንም ተያዥ ስቱዲዮ .............56.6ካሬ ባለ 1 መኝታ .....77-90ካሬ ባለ 2 መኝታ......123-156ካሬ, ባለ 3 መኝታ......146.8-181.8ካሬ, ባለ 4 መኝታ......177-187ካሬ እጅግ ዘመናዊ ሞል እና ለተለያየ አገልግሎት የሚውሉ ሱቆች የከርሰምድር ውሃ እና 24 ሰዓት የመብራት አገልግሎት የልጆች መጫወቻ እና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚሆኑ ስፍራዎች የመዋኛ ገንዳ # ከምቹ አከፉፈል ጋር 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የግንባታ ሁኔታ ከፊል ግንባታ (semi finshed) ሙሉ ግንባታ ( full finshed) ️እድል በእጅዎ ነው። 5% ከከፈሉ እስከ አንድ ወር እስከ 50 ቀን ለበለጠ መረጃ: ️ +25******* WhatsApp ይችላሉ እውጭ ሀገር ላሉ።

Share this with your friends