DMC real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 5,000,000.00 ETB

Description

.                 ዲኤምሲ ሪል እስቴት ልዩ መልዕክት ለቤት ለፈላጊዎች ከዲኤምሲ ሪል እስቴት ( ደስታዎ እዚህ ይጀምራል ) በርካታ ደንበኞችን የቪላ ቤቶችን ገንብቶ በጣም በዝቅተኛ ዋጋ የቤት ባለቤት ያደረገው ዲኤምሲ ሪል እስቴት አሁንም የቤት ፈላጊዎችን ፍላጎት ለማርካት ለኑሮ ምቹ በሆነ አካባቢ ግዙፍ የመኖሪያ መንደር በከፍተኛ ፍጥነት እየገነባን እንገኛለው ። ቤቱን ባልንበት ጊዜ ገንብቶ ለማስረከብ በ ሀገር ውስጥ እንዲሁም ከ ሀገር ውጭ ከ ቻይናው የግንባታ ድርጅት ጋር በጋራ እየሰራን እንገኛለን ::                     የአፓርታማ ቤቶቹ አይነት ️ የመኖሪያ አፓርታማ ️ የፔንት ሀውስ ️ የገበያ ሞልና የመኖሪያን ባንድ ላይ የያዘ                           የግንባታ አይነት ️ ሙሉ ግንባታ - ሙሉ ፊኒሽንግ ያለቀለት ሲሆን በ 2  አመት ከ 6 ወር ውስጥ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ የሚረከቡት የቤት አይነት ነው ፡፡ ️ ከፊል ግንባታ  - የፊኒሽንግ ስራውን በእርስዎ የእቃ ምርጫ የሚሰራ ሲሆን በ 2 አመት ዉስጥ ተጠናቆ የሚረከቡት የቤት አይነት ነው ፡፡ በካሬ 99000ብር ️ ለቡ መብራት መስቀለኛ መንገድ ፊትለፊት    እስቱዲዮ         ባለ 1 መኝታ ባለ ሁለት መኝታ ባለ ሶስት መኝታ ባለ አራት መኝታ የያዘ ልዩ አፓርታማ ለበለጠ መረጃ 096*******                                            

Share this with your friends