A9 mini security camera for sale & price in Ethiopia

Price : 2,800.00 ETB

  • Posted: 3 weeks ago
  • Condition : New

Description

.A9 mini camera HD በጥራት የሚቀርፅ በጨለማ ቦታ ላይ ይቀርፃል 150° ድረስ መስፋት የሚችል ሌንስ የተገጠመለት 128GB ሚሞሪ ካርድ (sd card) መቀበል የሚችል የራሱ Wifi Hotspot ያለውና ከሌላ Wifi ጋር መገናኘት የሚችል አፕልኬሽኑን(App) በማውረድ ቀጥታ ስልኮ ላይ መመልከት የሚያስችል የራሱ ማግኔት ስላለው በቀላሉ የፈለጉት ቦታ ማስቀመጥና መደበቅ የሚያስችል Rechargeable መሆኑ ቻርጅ አድርገዉ በየትኛውም ቦታ መጠቀም ይቻላል. አንዴ ቻርጅ ተደርጎ ከ 1 እስከ 3 ሰአታት ይቆያል። ANDROID & IOS ላይ የሚሰራ Free Delivery ዋጋ= 2800 ብር

Share this with your friends