fitsum real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 10,998,000.00 ETB

  • Posted: 3 weeks ago
  • Condition : Semi-furnished
  • House Type : Condominium
  • Bedrooms : 4
  • Floor : 6th
  • Bathrooms : 5

Description

ሳርቤት (Au ) ፊት ለፊት ዋናው መንገድ ዳር ላይ
እጅግ ቅንጡ አፓርትመንት እያዩ ከሆነ እኛን ይጎብኙ
️ሁሉን ባማከሉ ሳይቶቻችን ላይ ኢንቨስት በማድረግ ጥሪትን ከማፍራት በተጨማሪ የእድሜ ልክ ቅርስ ያስቀምጡ ።
ለፍተው ጥረው ያፈሩትን ጥሪቶን ለልጅ ልጅዎ ያስቀምጡ !!!
ከ 15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ቀሪዉን በ3 ዓመት ከፍለዉ ይጨርሱ
        ሳር ቤት ሳይት  
️85 ካሬ 1መኝታ 
►178 ካሬ 2 መኝታ
►237 ካሬ 3 መኝታ
►266 ካሬ 4 መኝታ
️ይህ እጅግ ዘመናዊ የመኖርያ አፓርታማ የአህጉራችን የመሰብሰቢያ ማእከል አጠገብ ከመገኘቱ በተጨማሪ በቅናሽ ላይ ይገኛል።
የጋራ መጠቀሚያ
*   3ኛ እና 4ኛ. ወለል የጋራ መጠቀሚያ
የእንግዳ ማረፊያ ቦታ
ባለ 5 ወለል ሰፊ የመኪና ማቆሚያ
ዘመናዊ የመጥሪያ አገልግሎት
የ24ሰአት የደህንነት ካሜራዎች ጥበቃ
የ እስፓርት ማዘውተሪያ
የከርሰ ምድር ውሀ የተቆፈረለት
ይህ መኖርያ ስለሚገባዎት እንዳያመልጦት, ማየት ማመን ነውና ይደውሉ የሳይት ጉብኝት ፕሮግራማችን
ላይ ይገኙ። 

ይደውሉ ለሳይት ጉብኝት ቀጠሮ ይያዙ

Share this with your friends