gift real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 10,000,000.00 ETB

Description

ለ ብልህ ሰዎች አስደሳች መረጃ    በመሀል 22 የቤት ባለቤት ልናደርጎት ይዘንሎት መተናል ውብና ቅንጡ የሆኑ ባለ 2 እና 4 መኝታ ቤቶች ከ 120 m2 - 215 m2 ስፋት ያላቸው፣ በካሬ 127 ሺህ ብር.... ሰፊ መንደር ፡       Bank   አማራጭ የተመቻቸለት ግንባታው  በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ እየተሰራ ያለ 10% ብቻ ቅድመ ክፍያ በመክፈል ባለቤት ይሁኑ እጅግ ዘመናዊ የከርሰምድር ውሃ እና 24 ሰዓት የመብራት አገልግሎት የልጆች መጫወቻ እና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚሆኑ ስፍራዎች # ከምቹ አከፉፈል ጋር 10% ቅድመ ክፍያ....ቀሪውን እንደ ግንባታው ሂደት ቀስ ብለው በ 3 ዓመት ሚከፍሉበት። ለሳይት ጉብኝት እና ቢሮ መምጣት ቀጠሮ ይያዙ 098*******..ፈጥነው ይደውሉ #ጊፍት_ሪል_እስቴት ማህበረሰብን እንገነባለን

Share this with your friends