Katmil real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 9,700,000.00 ETB

  • Posted: 3 weeks ago
  • Condition : Semi-furnished
  • House Type : Condominium
  • Bedrooms : 1
  • Floor : 6th
  • Bathrooms : 2

Description

በመሀል
ካዛንቺስ

ከ ፍትህ ሚንስቴር አጠገብ ሳይት
በ15% ቅድመ ክፍያ በመገንባት ላይ የሚገኝ የትም ያልታየ አፓርታማዎች
በብር 112,000 / 2000$ዶላር የካሬ ዋጋ
አፖርትመንቶቻችን በዘመኑ የ ኮንስትራክሽን እይታ የተቃኙ ሲሆኑ ጥራትን ከውበት ያጣመሩ
መልሶ መሸጥ የተፈቀደለት
ትላልቅና ኢንተርናሸናል ሆቴሎች 50ሜትር ባልሞላው ርቀት ላይ የሚገኙበት
ከትላልቅ የመንግስት መስሪያቤቶች ዲፕሎማቶች እስከ ትላልቅ የግል ድርጅቶች በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኙበት ሰፈር ላይ ያረፍ

አፓርትመንቱ የሚያካትታቸው
3B+G+30 አፓርታማ (Mixed use)
የግል የመኪና ማቆሚያ
በወለል 4 አሳንሰር
ጀነሬተሮች
የከርሰ ምድር ውሃ ከውሃ ታንከሮች ጋር
የደህንነት ካሜራ በየወለሉ(CCTV)
የጂምናዚየም አገልግሎት መስጫ
የህፃናት ማቆያ
የልጆች መጫወቻ ሜዳ
የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ስቴሽን
የዋና ገንዳ , ቴኒስ መጫወቻ
የጋራ ሰገነት ,የመሮጫ ቦታ
የቆሻሻ ማስወገጃ በየወለሉ
ባለ1 መኝታ
86,
ባለ2 መኝታ
114,120,128,148,139,
15% ቅድመ ክፍያ
ባለ3 መኝታ
185 ,174 ,178
15% ቅድመ ክፍያ   
ቀሪ ክፍያዎችን በ9 ዙር የግንባታውን ሂደት መሰረት በማድረግ መክፈል የሚቻልበት

ይደውሉልን
092*******
     093*******
  

Share this with your friends