DMC Luxury Apartment for sale price in Ethiopia

Price : 560,000.00 ETB

Description

ዲ ኤም ሲ ሪል እስቴት ቤት በ 99,000 ብር https://call.whatsapp.com/voice/EWaUtDtYuGsFhMjWVwUt9m #Ethiopia | በመሃል አዲስ አበባ ለቡ መብራት ዋና መንገድ ላይ 65,395 ካሬ ላይ የሚያርፍ ውብ ሂል ሳይድ የመኖሪያ መንደር እጅግ ዘመናዊ እና ፈጣን በሆነው አልሙኒዬም ፎርም መርክ የሚገነባ አፓርትመንት በሽያጭ ላይ ነን በተለያዩ የካሬ ሜትር አማራጭ 091******* ስቱዲዮ ባለ አንድ መኝታ ባለ ሁለት መኝታ ባለ ሦስት መኝታ ባለ አራት መኝታ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ቅድመ ክፍያ 10 በመቶ ወይም ከ 560,000 ሺ ብር ጀምሮ ሁሉም ቤቶች ከስቱዲዮ እና ከ አንድ መኝታ ውጭ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያላቸው። ስቶር እና የ ላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው። በ 30 ወራት የሚጠናቀቅ የጋራ መገልገያዎች አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር አምስት የዋና ገንዳዋች አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች የሽያጭ ቢራችን ለቡ ማብራት ሀይል እንገኛለን! ለበለጠ መረጃ +25******* +25******* ደስታዋ እዚህ ይጀምራል !!!

Share this with your friends