WF REALESTATE for sale & price in Ethiopia

Price : 21,375,000.00 ETB

  • Posted: 2 weeks ago
  • Condition : Semi-furnished
  • House Type : Duplex
  • Bedrooms : 3
  • Floor : 2nd
  • Bathrooms : 3

Description

ከ WF REALESTATE በቦሌ/መገናኛ 24 የሚገኝ ዱፕሌክስ(duplex) G+1 አፓርትመንት በሽያጭ ላይ...
         
በአይነቱ ልዩ የሆነው አፓርትመንታችን ሙሉ በሙሉ G+1 dUPLEX ሲሆን በወለል ሁለት ቤቶች ብቻ ይገኙበታል።
Design 2B+G+16
      በልዩ የማስታወቂያ ሽያጭ በካሬ 95,000 ብርር ብቻ
  15% ቅድመ ክፍያ
ቀሪ ክፍያዎን በሦስት ዓመት ጊዜ በግንባታ ሂደት መሠረት ይከፍላሉ።
አፓርትመንታችን ሳሎንና መመገቢያ ክፍል : ሁለት ኪችን( ባህላዊና ዘመናዊ) : ሦስት መኝታ ና መልበሻ ክፍል , ሦስት መታጠቢያ, ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ, ላውንደሪ ክፍል እና ሶስት በረንዳ አለው።
  
በ 15%ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ
በቂ የመኪና ማቆሚያ
ቴራስ
ጂም , ስታንድ ባይ ጀነሬተር
ዋጋ በካሬ 95,000 ብር (semi finished).
     225 ካሬ
#Net area 210m2 +15m2 (parking slot ).
#Nocommon area included in the price .
Promotional price

Share this with your friends