house in addis for sale & price in Ethiopia

Price : 99,000.00 ETB

Description

ዲኤምሲ ሪልስቴት በካሬ 99,000 ብቻ እየሸጠ መሆኑን ሠምተዋል ለልጅዎ ምን አይነት ጥሪት አኑረዋል????? 092******* በትንሽ ገንዘብ ትልቅ ሀብት ማፍራት ይፈልጋሉ???? እንግዲያውስ አዲስ ነገር ከ ዲ ኤም ሲ ሪል እስቴት እነሆ ለቡ መብራት ሀይል በሚገኘው እና 65,395 ካ.ሜትር በተንጣለለው መንደራችን ላይ ልዩና ዘመናዊ የሆኑትን አፓርታማ ቤቶቻችንን ፍፁም ቅናሽ በሆነ ዋጋ በድጋሜ ይዘንልዎት ቀርበናል በዚህ ሰፊ የ ኢንቨስትመንት አማራጭ ላይ የ እርስዎ ፍላጎት የትኛው ነው ለመኖሪያ ቤት ፈላጊዎች (Residential) ከ5% -10% ቅድመ ክፍያ ከ 5% እስከ 25% ልዩ ቅናሽ studio ከ 56 ካሬ ጀምሮ ባለ 1 መኝታ ከ 77 ካሬ ጀምሮ ባለ 2 መኝታ ከ 123 ካሬ ጀምሮ ባለ 3 መኝታ ከ 146 ካሬ ጀምሮ ባለ 4 መኝታ ከ 186 ካሬ ጀምሮ 40/60 የባንክ አማራጭ የንግድ ሱቆች ከ28ካሬ እስከ 1000ካሬ ድረስ እንግዲያውስ ከ26 ዓመታት በላይ ልምድ ያካበተው ድርጅታችን DMC ሪል እስቴት:- በአስደናቂ ዲዛይን የተሰሩ በአመቺ የአከፋፈል አማራጭ የከርሰ ምድር ውሃ የ24 ሰዓት የካሜራ ጥበቃ ሰፊ የመጫወቻ ስፍራ 5 ዘመናዊ አሳንሰሮች የተገጠሙለት የኤሌክትሪክ መኪኖች ቻርጅ ማድረጊያ ቦታ የተዘጋጀለት ጀነሬተር ያለው ጂም:የውበት ሳሎን እና ሬስቶራንቶችን የያዘ በዘመናዊ Aluminum Formwork Construction የግንባታ ጥበብ የሚገነባ ️ያሉት ቤቶች ጥቂት ስለሆኑ በስልክ ቁጥር 092******* አሁኑኑ ይደውሉ!!! ⏰ታዲያ እርሶም የዚህ እድል ተጠቃ

Share this with your friends