real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 12,225,000.00 ETB

Description

በነፋሻማውና ለመኖሪያ ምቹ በሆነው በአያት 49 የአየር መንገድ ቤቶች (ET village) አጠገብ የተጠናቀቁ አፓርትመንቶችን በጥሩ ዋጋ በመሸጥ ላይ ነን። ባለ 2 መኝታ:134ካሬ ባለ 3 መኝታ:163ካሬ እና 171ካሬ ዋጋ: 75,000ብር/ካር ቅድመ ክፍያ: 30% ጀምሮ ቀሪው በ1 ዓመት የሚከፈል ማስረከቢያ ጊዜ፡ አሁን አስተማማኝ ሊፍ መጠባበቂያ ጀነሬተር በቂ የመኪና ማቆሚያና የውሃ ማጠራቀሚያ ለትራንስፓት ምቹ ለልጆች ትምህርት ቤትና ለሆስፒታል ቅርበት ያለው ለበለጠ መረጃ: 095*******

Share this with your friends