Mi security Camera 360° Smartphone for sale & price in Ethiopia

Price : 4,250.00 ETB

  • Posted: 1 month ago
  • Brand: XIAOMI
  • Condition : New

Description

ንብረቴ ጠፋ ልጄስ ምን ሆነ ብለው አይጨነቁም አስገራሚ ቅናሽ ለ ሴኩሪቲ ካሜራ ፈላጊዎች 4,250 Mi camera በ 4,250 ብር ብቻ አስገራሚ ቅናሽ ለ ሴኩሪቲ ካሜራ ፈላጊዎች 4,250 Xiaomi mi Security camera 360° የሚሽከረከር አስደናቂ የ ቪዲዮ ጥራት ያለው Quality cctvcamera         HD Quality   ️ 091******* Radical Technologies 360 degree security camera የትም ሆነው ስራዎትን በ security camera ይከታተሉ ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት የካሜራውን lens በ *ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360degree እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል Quality cctvcamera security camera  እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደአየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እራሱ እየተዟዟረ የሚቀርፅ *በ ስልኮ data and hotspot መጠቀም የሚችል በማታ ይቀርፃል *የትም ሆነው መልዕክት ማስተላለፍ የሚችል ድምፅ ይቀዳል *እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል ብዛት ለምትወስዱ አስተያየት አለው!! ክልል ላይ ላላቹ በሰው መስላክ ትችላላቹማከፋፈል ለምፈልጉ እና ከ 2በላይ ለምገዙ አስተያየት እናደርጋለን ፈጣን ሞተረኞች ስላሉን በፍጥነት እንልካለን እራሳችን መተን እንገጥማለን ጥራት መለያችን ነው ️  091*******

Share this with your friends