የአፓርትመንት ሽያጭ በሲኤምሲ for sale & price in Ethiopia

Price : 6,386,010.00 ETB

  • Posted: 1 month ago
  • Condition : Semi-furnished
  • House Type : Condominium
  • Site (Location) : ሲኤምሲ
  • Bedrooms : 1
  • Floor : 5th
  • Bathrooms : 1

Description

ድሪም ቢውልደር ሪልእስቴት በሲኤምሲ አደባባይ ለሚኩራ ፓርክ ፊት ለፊት 23,000 ካሬ ላይ ያረፈ ኮምፓውንድ መኖሪያ መንደር በሽያጭ ላይ ከ79.9 ካሬ ጀምሮ ባለ-1 መኝታ(79.92፣ 91.56) ባለ-2 መኝታ(125.44፣127.4) ባለ-3 መኝታ(169.92) 3 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ኢንተርኮም ሲስተም የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ መዋኛ ገንዳ ጅምናዚየም አረንጓዴ ስፍራ የህፃናት መጫወቻ መሮጫ ትራክ ቅድመ ክፍያ ባለ-1 መኝታ 79.9 ካሬ ቅድመ ክፍያ 638,150 ብር ባለ-2 መኝታ 125 .4 ካሬ ቅድመ ክፍያ 1,001,301 ብር ባለ-3 መኝታ 169.9 ካሬ ቅድመ ክፍያ 1,356,787 ብር ድሪም ቢውልደርስ በምን ይለያል? በእያንዳንዱ ህንፃ 9 ሜትር ርቀት አላቸው የመኪና እና የሰዎች መግቢያ የማይገናኝ ሲሆን የመኪና እንቅስቃሴ በቤዝመንት ብቻ በመሆኑ ሰዎች ያለምንም ስጋት እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ ያስችላል። ምቹ አከፋፈል ለበለጠ መረጃ ስልክ =090******* whatsup=090******* ድሪም ቢውልደር ሪልእስቴት በሲኤምሲ አደባባይ ለሚኩራ ፓርክ ፊት ለፊት 23,000 ካሬ ላይ ያረፈ ኮምፓውንድ መኖሪያ መንደር በሽያጭ ላይ ከ79.9 ካሬ ጀምሮ ባለ-1 መኝታ ባለ-2 መኝታ ባለ-3 መኝታ ቅድመ ክፍያ ባለ-1 መኝታ 79.9 ካሬ ቅድመ ክፍያ 638,601 ብር ባለ-2 መኝታ 125 .4 ካሬ ቅድመ ክፍያ 1,020,301 ብር ባለ-3 መኝታ 169.9 ካሬ ቅድመ ክፍያ 1,357,747 ብር ምቹ አከፋፈል ለበለጠ መረጃ ስልክ =090******* whatsup=090252398

Share this with your friends