የሚሸጥ ኮንደሚኒየም 4 ኪሎ for sale & price in Ethiopia

Price : 4,300,000.00 ETB

  • Posted: 1 month ago

Description

ለሽያጭ የቀረበ እስቱዲዮ በ4 ኪሎ Ethio ሸገር Delala ሰላም ፍቅር ይሁንልን ውድ ደንበኞቼ በመሐል 4 ኪሎ 4 ኪሎ ባሻ ወልዴ ኮንደሚኒየም እስቱዲዮ -- 4ኛ ፎቅ 30.ካሬ ዲጅታል ካርታ ያለው ዋጋ 4.300,000 ብር 18,000 ብር የአከባቢው የክራይ ዋጋ ️ ለበለጠ መረጃ 09 ******* 09 ******* like እና share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ የቴሌግራም ቻናሌን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁን https://t.me/EthioShegerDelala091******* join join ያድርጉ ብልህ ነገን ያልማል ገንዘቡን ቤት ላይ ያውላል ሁሉ በእርሱ ሆነ አሜን

Share this with your friends