የሚሸጡ ቤቶች for sale & price in Ethiopia

Price : 5,100,000.00 ETB

  • Posted: 1 month ago

Description

@Ethio ሸገር Delala መልካም ደስ የሚል ቀን ይሁንላችሁ like እና Share በማድረግ ይቀላቀሉን በተለያዩ ክ/ከተሞች አዲስ ተገንብተው በጨረታ ያሸነፉ ፤ የሚሸጣቸው ቤቶች አሉን - - - ላፍቶ ሳይት ባለ 2 መኝታ 3ኛ ፎቅ ላይ     ስፋት 71.46 ካሬ     ያሸነፈበት በካሬ 62,200 ለእጅ 700,000 ድምር ዋጋ 5,100,000 ብር ሜታ ጃክሮስ ሳይ ባለ 2 መኝታ 4ኛ ፎቅ ላይ     ስፋት 75.03 ካሬ     ያሸነፈበት በካሬ 71,000 ለእጅ 1.5 ድምር ዋጋ 6,500,000 ብር ፈረንሳይ ጉራራ ሳይት ባለ 1 መኝታ 2ኛ ፎቅ ላይ     ስፋት 59.03 ካሬ     ያሸነፈበት በካሬ 52.900 ብር ለእጅ 500,000 ድምር ዋጋ 3,600,000 ብር በተጨማሪም ሌሎች ቤቶች ስላሉን ይደውሉ አራብሳ ሳይት ፣ ሜታ ሳይት ፣ ላፍቶ ሳይት ፣ ፈረንሳይ ገራራ ሳይት . . . . ️ ለበለጠ መረጃ 09 - 12-74-90-90 09 - 11-09-88-47 የቴሌግራም ቻናሌን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁን https://t.me/EthioShegerDelala091******* join join ያድርጉ ብልህ ነገን ያልማል ገንዘቡን ቤት ላይ ያውላል

Share this with your friends