cmc በካሬ 79,800ብር for sale & price in Ethiopia

Price : 640,000.00 ETB

Description

የት መኖር ይፈልጋሉ የኛን ቤቶች ሳያዮ ቤት ለመግዛት እንዳይወስኑ️ ለመኖሪያ አልያም ለኢንቨስትመንት ምቹ ቦታ ላይ ያረፍ የኛ ቤቶች ከሌሎች የሚለዩባቸው በትንሹ 3 ምክንያቶች 1.በአነስተኛ ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት ማድረጋችን 2.የመኖሪያው መንደራችን በከተማችን አዲስና የተሟላ መሰረተ ልማት ይለው በመሆኑ እና ተመራጭ በሆነው ሲኤምሲ አደባባይ አጠገብ የሚገኝ በመሆኑ 3.በሁሉም የእድሜ ክልል ላሉ ነዋሪዎች አገልግሎት ሊሰጥ የሚችል ግዙፍና በአይነቱ ልዩ የሆነ የመዝናኛ ማእከል (የልጆች መጫወቻ፣ ልዩ ልዩ የውስጥና የውጭ የስፖርት ማዘውተሪያ፣ የውሀ ዋና እና መናፈሻ ቦታዎች፣ ወዘተ፣ የያዘ መሆኑ ◎ የግንባታው ደረጃ በከፍተኛ ጥራት እየተገነብ ያሉ አፓርትመንት ቅድመ ክፍያ 630,000(ስድስት መቶ ሰላሳ ሺ ብር )ጀምሮ በ ማስታወቂያ ዋጋ ◎ ከ ባለ1,ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች + አንድ የሰራተኛ ማደሪያ ክፍልን የሚጨምሩ አፓርትመንት ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ◎ ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ ◎ ለኢንቨስትመንት ምቹ:- ◎ በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር ◎ ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ ◎ ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ⏰ ለተጨማሪ መረጃ ️ 091******* እና ምን ይጠብቃሉ ፈጥነው የቤት ባለቤት ይሁኑ!

Share this with your friends