Gizewu Amibara Properties sales Officer for sale & price in Ethiopia

Price : 24,000,000.00 ETB

Description

አሚባራ ፕሮፕርቲስ በ ፍሬድሺፕ ፓርክ ወይም ከሸራተን ሆቴል ፊት ዘመናዊ አፓርትመንት በሽያጭ ላይ እንገኛለን 09-******* 35,751 ካሬ የመኖሪያ መንደር ለመኖሪያ እና ለ ኢንቨስትመንት ጥሩ የሆነ ኪስ የማይጎዳ አነስተኛ ቅድመ ክፍያ 10% ከባለ1 ,2,3 እና 4 መኝታ ቤት ጀምሮ   1 መኝታ ቤት           95 ካሬ ወይም 101 ካሬ 2 መኝታ ቤት           160 ካሬ ባለ 3 መኝታ ቤት            190 ካሬ ባለ 4 መኝታ 273 እና 285 ካሬ መኖሪያ ግቢው የሚይዘት ⁃ ባስኬት ቦል ሜዳ እና እግር ኳስ  ቦታ ⁃ ጂም ⁃ ስፖ ⁃ መዋኛ ገንዳ ⁃ የልጆች መጫወቻ ቦታ ከሁለት አመት ባነሰ የምናስረክባቸውን እና ውብ ስራችንን የምናሳይበት ይሆናል ለበለጠ መረጃ ወይም ለቢሮ ቀጠሮ ስኬትዎን ዛሬ ይግዙ! ቦታውን ለማየት 09-******* 09-*******

Share this with your friends