Apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 113,000.00 ETB

  • Posted: 4 weeks ago
  • Condition : Semi-furnished
  • House Type : Town House
  • Site (Location) : Kazanchis
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 20th
  • Bathrooms : 3

Description

በመሐል ካዛንቺስ ባለ 30 ወለል እጅግ ቅንጡ አፓርትመንት. Location:- ካዛንቺስ ሙሉጌታ ኮሜርሻል ጀርባ ( walking distance from Hilton hotel. And 2km from Meskel Sequar ) ባለ 30 ወለል አፓርትመንታችን ሶስት ወለል የመኪና ፓርኪንግ እና የኤሌክትሪክ ቻርጅ አራት መደበኛ ሊፍት + 2 panaromic lift የከርሰምድር ውሃ አቅርቦት ያለው 1450 ካሬ ላይ ያረፈ ቴራስ ሲኖረው በዚህም ላይ የመሮጫ ትራክ, ባስኬት ኮርት, መዋኛ ገንዳ, ጂም እና ስፓ እንዲሁም የፕሮግራም አዳራሽ ና ላይበራሪ አገልግሎት አሟልቶ ይዟል። የመጀመሪያ ዙር የማስታወቂያ ሽያጭ በካሬ $2000 ወይም 113,000 ብር ብቻቻቻ ለሽያጭ ቀርቧል። በሽያጭ ላይ የሚገኙ ቤቶች እና ክፍያቸው 1, 86.796 ካሬ ባለ አንድ መኝታ አጠቃላይ ዋጋ==9,807,948 ብር ቅድመ ክፍያ 15%==1,471,192 ብር ብቻ 2, 114.96 ካሬ ሁለት መኝታ አጠቃላይ ዋጋ== 12,990,480 ብር ቅድመ ክፍያ 15%== 1,948,572 ብር ብቻ 3, 128.28 ካሬ ሁለት መኝታ አጠቃላይ ዋጋ== 14,495,640 ብር ቅድመ ክፍያ 15%== 2,174,346 ብር ብቻ 4, 148.44 ካሬ ሶስት መኝታ አጠቃላይ ዋጋ == 16,773,720 ብር ቅድመ ክፍያ 15%== 2,516, 058 ብር ብቻ 5, 175.08 ካሬ ሶስት መኝታ አጠቃላይ ዋጋ== 19,784,040 ብር ቅድመ ክፍያ 15%== 2,967, 606 ብር ብቻ N.B:- ከቅድመ ክፍያ በኋላ የሚኖሩ ክፍያዎች በግንባታ ሂደት መሠረት በሶስት ዓመት ተኩል ይከፈላል።

Share this with your friends