Fitsum Real Estate for sale & price in Ethiopia

Price : 29,000,000.00 ETB

  • Posted: 4 weeks ago
  • Condition : Semi-furnished
  • House Type : Condominium
  • Bedrooms : 5
  • Floor : 5th
  • Bathrooms : 6

Description

Luxury apartment for sale ! በ ሳር ቤት AU ፊት ለፊት ባለ 2 መኝታ      :> 178 ካሬ ባለ 3 መኝታ      :> 237 ካሬ ባለ 4 መኝታ      :> 266 ካሬ ቅድሚያ 15% ቀሪውን በ 72 ወራት ውስጥ ከወለድ ነፃ አከፋፈል           ህንፃዎቹ የሚያካትቷቸው ነገሮች ሙሉ ለሙሉ ለአፓርታማ የሚዉል(Full Residencial) ሰፊ ባለ 5 ወለል የመኪና ማቆሚያ የቆሻሻ ማስወገጃ የስፖርት ማዘውተሪያ / ጂም የመጠባበቂያ ጀነሬተር የከርሰ ምድር ውሀ እና ትራንስፎርመር የጋራ አዳራሽ አፓርትመንቶቹ የተሰሩበት አካባቢ በ መሀል አዲስ አበባ ለመኖሪያ እንዲሁም ለኢንቨስትመንት ምቹ በሆነው መሀል ከተማ ሳር ቤት አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት

Share this with your friends