አያት ሪልስቴት ግንባታቸው ከ50 % ያለፉ አፓርትመንቶችን በመሸጥ ላይ ይገኛል። for sale & price in Ethiopia

Price : 102,000.00 ETB

Description

AYAT Real Estate 098******* 🫴ይሄንን ሰምተዋል? አያት ሪል ስቴት ታላቅ ቅናሽን አድርጎ ቤቶችንና ሱቆችን በብዙ አማራጭ ለሽያጭ ማቅረቡን ስንናገር በደስታ ነው! በተለያየ ሎኬሽን ፤ የአጨራረስ ደረጃ ፤ የዋጋ ፤ የካሬ ፤ እንዲሁም የአከፋፈል አማራጭ ሳይቶቻችን ፦ አያት ዞን 2 አያት ዞን 3 አያት ዞን 8 ሲ ኤም ሲ ሚካኤል አጠገብ የካሬ ስፋት ባለ 1 መኝታ (72 ካሬ) ባለ 2 መኝታ (80,85,90,95ካሬ) ባለ 3 መኝታ ( 107,110,115,120,127138,145 ካሬ) ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያላቸው አከፋፈል በ 15% ቅድመ ክፍያ ወይም ደግሞ 100% ሲከፍሉ 25% ቅናሽ 80% ሲከፍሉ 20% ቅናሽ 60% ሲከፍሉ 15% ቅናሽ 40% ሲከፍሉ10% ቅናሽ እንዲሁም በውጭ ምንዛሬ ሲከፍሉ የ 5% ተጨማሪ ቅናሽ አለዎት። የተለያዩ የዱቤ አማራጮችም ተመቻችተውሎታል አያት:- የአክሲዎን ማህበሩ በራሱ የማበደር ፈቃድ ከብሔራዊ ባንክ ያገኘ ብቸኛ ሪል እስቴት, ከባንክ ማመቻቸት ሳይጠበቅብዎ️ ይደውሉ ገንዘብዎን ከብክነት ይቆጥቡ። ለእርስዎ፣ ለልጅ ለልጅ ልጅዎ አስተማማኝ ንብረት ያስቀምጡ! እርሶን ለማገልገል ሁሌም ዝግጁ ነን። ለበለጠ መረጃ 098*******

Share this with your friends