የሚሸጥ ቤት for sale & price in Ethiopia

Price : 27,000,000.00 ETB

  • Posted: 4 weeks ago

Description

Ethio ሸገር Delala ሰላም ፍቅር ይብዛላችሁ የሚሸጥ ቪላ ቤት በሰሚት 72 አካባቢ ስፋት 220 ካሬ ከዋናው አስፓልት 50 ሜትር 3 መኝታ ከነመታጠቢያው 3 መኪና የሚያቆም 3 ሰርቪስ ኮምፓውንድ ውስጥ የመሸጫ ዋጋ 27 million ቤቱን ለመጉብኘት ቀድመው ቀጠሮ ያሱዙን ለበለጠ መረጃ ️... 09 ******* 07 ******* የሚፈልጉት ቪላ ቤት ፣ ቦታ ፣ ኮንደሚኒየም ፣ አፓርታማ ፣ ህንፃ መግዛት እና መሸጥ ከፈለጉ ይደውሉ እናመሰግናለን የኔን የTelegram ቻናል ይቀላቀሉ. ይህን ሊንክ ይጫኑ join ያድርጉ https://t.me/EthioShegerDelala091******* ️ join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ️ ብልህ ነገን ያልማል ገንዘቡን ቤት ላይ ያውላል ይሁን አለ ሆነ

Share this with your friends